ያዕቆብ 2:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) እንደዚሁም ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው። አዲሱ መደበኛ ትርጒም እንዲሁ ሥራ የሌለው እምነት በራሱ የሞተ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እንደዚሁም ከሥራ የተለየ እምነት በራሱ የሞተ ነው። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከመልካም ሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) እንደዚሁም ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው። |
በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ በፍቅር የምትሠራ እምነት እንጂ መገዘር አይጠቅምምና፤ አለመገዘርም ግዳጅ አይፈጽምምና።