የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




ዘፍጥረት 47:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከወ​ን​ድ​ሞ​ቹም አም​ስት ሰዎ​ችን ወስዶ በፈ​ር​ዖን ፊት አቆ​ማ​ቸው።

ምዕራፉን ተመልከት

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ከወንድሞቹም መካከል ዐምስቱን መርጦ፣ ፈርዖን ፊት አቀረባቸው።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከወንድሞቹ መካከል መርጦ ያመጣቸውንም አምስቱን ወንድሞቹን ወደ ፈርዖን አቀረባቸው።

ምዕራፉን ተመልከት

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ከወንድሞቹ መካከል መርጦ ያመጣቸውንም አምስቱን ወንድሞቹን ወደ ፈርዖን አቀረባቸው።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ከወንድሞቹም አምስት ሰዎች ወስዶ በፈርዖን ፊት አቆማቸው።

ምዕራፉን ተመልከት



ዘፍጥረት 47:2
5 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ፈር​ዖ​ንም ቢጠ​ራ​ችሁ ተግ​ባ​ራ​ች​ሁስ ምን​ድን ነው? ቢላ​ችሁ፥


ወደ ግብ​ፅም እንደ ገና በተ​መ​ለሱ ጊዜ ወን​ድ​ሞቹ ዮሴ​ፍን ዐወ​ቁት፤ ፈር​ዖ​ንም የዮ​ሴ​ፍን ዘመ​ዶች ዐወ​ቃ​ቸው።


ጌታ​ችን ኢየ​ሱስ ክር​ስ​ቶ​ስን ያስ​ነ​ሣው እርሱ እኛ​ንም እንደ እርሱ እን​ዲ​ያ​ስ​ነ​ሣን፥ ከእ​ና​ን​ተም ጋር በፊቱ እን​ዲ​ያ​ቆ​መን እና​ው​ቃ​ለን።


እር​ሱም ኢየ​ሱስ ክር​ስ​ቶ​ስን በማ​መን ፍጹም የሚ​ሆ​ነ​ውን ሰው እና​ቀ​ር​በው ዘንድ፥ እኛ የም​ና​ስ​ተ​ም​ር​ለት፥ ሰውን ሁሉ ወደ እርሱ የም​ን​ጠ​ራ​ለ​ትና የም​ን​ገ​ሥ​ጽ​ለት፥ ሥራ​ው​ንም በጥ​በብ ሁሉ የም​ን​ና​ገ​ር​ለት ነው።


ሳትሰናከሉም እንዲጠብቃችሁ፥ በክብሩም ፊት በደስታ ነውር የሌላችሁ አድርጎ እንዲያቆማችሁ ለሚችለው፤