የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




ዘፍጥረት 44:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ነግህ በሆነ ጊዜም ሰዎቹ አህ​ዮ​ቻ​ቸ​ውን ይዘው ይሄዱ ዘንድ አሰ​ና​በ​ታ​ቸው።

ምዕራፉን ተመልከት

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ጎሕ ሲቀድ ሰዎቹ ከነአህዮቻቸው ተሸኙ።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ጎሕ ሲቀድ ሰዎቹ ከነአህዮቻቸው ተሸኙ።

ምዕራፉን ተመልከት

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ጠዋት በማለዳ ወንድማማቾቹ አህዮቻቸውን ይዘው እንዲሄዱ ተደረገ።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

እርሱም ዮሴፍ እንዳለው አደረገ። ነገህ በሆነ ጊዜም ሰዎቹ አህዮቻቸውን ይዘው ይሄዱ ዘንድ ተሰናበቱ።

ምዕራፉን ተመልከት



ዘፍጥረት 44:3
2 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

በታ​ና​ሹም ዓይ​በት አፍ የብ​ሩን ጽዋ​ዬ​ንና የእ​ህ​ሉን ዋጋ ጨም​ረው።” እር​ሱም ዮሴፍ እን​ዳ​ለው አደ​ረገ።


ከከ​ተ​ማ​ዪ​ቱም ወጥ​ተው ገና ሳይ​ርቁ ዮሴፍ ለቤቱ አዛዥ እን​ዲህ አለ፥ “ተነ​ሥ​ተህ ሰዎ​ቹን ተከ​ት​ለህ ያዛ​ቸው፤ እን​ዲ​ህም በላ​ቸው፦ በመ​ል​ካሙ ፈንታ ስለ​ምን ክፉን መለ​ሳ​ችሁ?