የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




ዘፍጥረት 27:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ርብ​ቃም ይስ​ሐቅ ለልጁ ለዔ​ሳው እን​ደ​ዚህ ሲነ​ግር ትሰማ ነበር። ዔሳ​ውም ለአ​ባቱ አደን ሊያ​ድን ወደ ምድረ በዳ ሄደ።

ምዕራፉን ተመልከት

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ይሥሐቅ ለልጁ የተናገረውን ርብቃ ትሰማ ስለ ነበር፣ ዔሳው የታዘዘውን ለማምጣት ለዐደን እንደ ወጣ፣

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ርብቃም ይስሐቅ ለልጁ ለዔሳው ሲነግር ትሰማ ነበር። ዔሳውም አደን አድኖ ሊያመጣ ወደ ምድረ በዳ ሄደ።

ምዕራፉን ተመልከት

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ይስሐቅ ለልጁ ለዔሳው የሚለውን ሁሉ ርብቃ ትሰማ ነበር፤ ስለዚህ ዔሳው ወደ አደን ከሄደ በኋላ፥

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ርብቃም ይስሐቅ ለልጁ ለዔሳው ሲነግር ትሰማ ነበር። ዔሳውም አደን አድኖ ሊያመጣ ወደ ምድረ በዳ ሄደ።

ምዕራፉን ተመልከት



ዘፍጥረት 27:5
2 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ሳል​ሞ​ትም ነፍሴ እን​ድ​ት​ባ​ር​ክህ እኔ እን​ደ​ም​ወ​ደው መብል አዘ​ጋ​ጅ​ተህ እበላ ዘንድ አም​ጣ​ልኝ።”


ርብ​ቃም ታናሹ ልጅ​ዋን ያዕ​ቆ​ብን እን​ዲህ አለ​ችው፦