ተራሮችንና ዛፎችን ያቃጥል ዘንድ ከላይ የተላከ እሳትም የታዘዘውን ይፈጽማል፤ እነዚያ ግን በመልካቸውም፥ በኀይላቸውም እነዚህን አይመሳሰሉአቸውም።