እነርሱም የሰው እጅ ሥራ እንጂ አማልክት እንዳልሆኑ፥ የአምላክነት ሥራም እንደሌላቸው ለአሕዛብና ለነገሥታት ሁሉ በግልጥ ይታወቃሉ።