አሁን ግን የብርና የወርቅ፥ የእንጨትም የሆኑ ጣዖቶችን በባቢሎን ታያላችሁ ፤ በጫንቃቸውም ይሸከሟቸዋል፤ አሕዛብንም ያስፈሯቸዋል።