አማልክቶቻቸው ከተራራ የተፈነቀሉ ድንጋዮችን ይመስላሉ፤ ከእንጨት፥ ከወርቅና ከብር የተቀረፁ ናቸው። የሚያመልኳቸውም ያፍራሉ።