ከእርሱም በቤታቸው ለነበሩ አመንዝራዎች ይሰጧቸው ነበር። የብር፥ የወርቅና የእንጨት ጣዖቶቻቸውንም እንደ ሰው በልብስ ያስጌጧቸው ነበር።