የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




ዘዳግም 16:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አም​ላ​ክህ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ከሰ​ጠህ ከተ​ሞች በማ​ን​ኛ​ዪ​ቱም ፋሲ​ካን ትሠዋ ዘንድ አይ​ገ​ባ​ህም።

ምዕራፉን ተመልከት

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

አምላክህ እግዚአብሔር በሚሰጥህ በማናቸውም ከተማ ፋሲካን መሠዋት አይገባህም፤

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

“አምላክህ ጌታ በሚሰጥህ በማናቸውም ከተማ ፋሲካን መሠዋት አይገባህም፤

ምዕራፉን ተመልከት

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

“ለፋሲካ የተመደበውንም እንስሳ ማረድ የሚገባህ እግዚአብሔር በሚሰጥህ ምድር በማንኛውም ከተማ አይደለም።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

አምላክህ እግዚአብሔር ከሰጠህ ከአገርህ ደጆች በማንኛይቱም ፋሲካን ትሠዋ ዘንድ አይገባህም።

ምዕራፉን ተመልከት



ዘዳግም 16:5
5 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

የፋሲካን በግ በሚያርዱበት በቂጣ በዓል መጀመሪያ ቀን ደቀ መዛሙርቱ “ፋሲካን ትበላ ዘንድ ወዴት ሄደን ልናሰናዳ ትወዳለህ?” አሉት።


አም​ላ​ክህ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በዚያ ስሙ ይጠ​ራ​በት ዘንድ በመ​ረ​ጠው ስፍራ ለአ​ም​ላ​ክህ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፋሲካ ከበ​ግና ከላም መንጋ ሠዋ።


ሰባት ቀንም በሀ​ገ​ርህ ሁሉ የቦካ አይ​ታ​ይም፤ በመ​ጀ​መ​ሪ​ያው ቀን ማታ ከሠ​ዋ​ኸው ሥጋ እስከ ነገ ድረስ ምንም አይ​ደር።


ነገር ግን አም​ላ​ክህ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ስሙ ይጠ​ራ​በት ዘንድ በመ​ረ​ጠው በዚያ ስፍራ ከግ​ብፅ በወ​ጣ​ህ​በት ወራት፥ ፀሐይ ሲገባ፥ ማታ ፋሲ​ካን ትሠ​ዋ​ለህ።