ከዚህም በኋላ ከቀሩት ሁሉ ተለይታ እጅግ ስለምታስፈራው፥ ጥርሶችዋም የብረት፥ ጥፍሮችዋም የናስ ስለ ሆኑት፥ ስለምትበላውና ስለምታደቅቀው፥ የቀረውንም በእግርዋ ስለምትረግጠው ስለ አራተኛዪቱ አውሬ፥