ያን ጊዜም ንጉሥ ዳርዮስ በምድር ሁሉ ላይ ወደሚኖሩ ወገኖችና አሕዛብ፥ በልዩ ልዩም ቋንቋ ወደሚናገሩ ሁሉ ጻፈ፤ እንዲህም አለ፥ “ሰላም ይብዛላችሁ።