ያን ጊዜም ንጉሡ እጅግ ደስ አለው፤ ዳንኤልንም ከጕድጓዱ ያወጡት ዘንድ አዘዘ፤ ዳንኤልም ከጕድጓዱ ወጣ፤ በአምላኩም ታምኖ ነበርና አንዳች ጕዳት አልተገኘበትም።