በፊቱ ቅንነት ተገኝቶብኛልና፥ በአንተም ፊት ደግሞ፤ ንጉሥ ሆይ! አልበደልሁምና አምላኬ መልአኩን ልኮ የአንበሶችን አፍ ዘጋ፤ እነርሱም አልቧጨሩኝም” አለው።