ንጉሡም ወደ ቤቱ ሄደ፤ ሳይበላም ተኛ፤ የሚበላውም አላመጡለትም፤ እንቅልፉም ከእርሱ ራቀ። እግዚአብሔርም የአንበሶቹን አፍ ዘጋ፤ ዳንኤልንም አልቧጨሩትም።