ድንጋይም አምጥተው በጕድጓዱ አፍ ላይ ገጠሙበት፤ ንጉሡም በዳንኤል ላይ የሚተነኳኰል ሰው እንዳይኖር በቀለበቱና በመኳንንቱ ቀለበት አተመው።