የዚያን ጊዜም ዳንኤል መለሰ፤ በንጉሡም ፊት እንዲህ አለ፥ “ስጦታህ ለአንተ ይሁን፤ የመንግሥትህንም ሢሶ ለሌላ ስጥ፤ ነገር ግን ጽሕፈቱን ለንጉሡ አነብባለሁ፤ ፍቺውንም እነግርሃለሁ።