መልካም መንፈስ፥ ዕውቀትም፥ ማስተዋልም፥ ሕልምንም መተርጐም፥ እንቆቅልሽንም መግለጥ፥ የታተመውንም መፍታት በእርሱ ተገኝቶአልና፤ እርሱም ንጉሡ ስሙን ብልጣሶር ብሎ የሰየመው ዳንኤል ነው። አሁንም እርሱ ይጠራ፤ እርሱም ፍቺውን ይነግርሃል።”