የጠቢባን አለቃ ብልጣሶር ሆይ! የእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ በአንተ ውስጥ እንደ አለ፥ ከምሥጢርም ሁሉ የሚያስቸግርህ እንደሌለ ዐውቄአለሁና ያየሁትን የሕልሜን ራእይ፥ ፍቺውንም ንገረኝ።