የዚያን ጊዜም የሕልም ተርጓሚዎቹና አስማተኞቹ፥ ከለዳውያኑና ቃላተኞቹ ገቡ፤ ሕልሜንም በፊታቸው ተናገርሁ፤ ፍቺውን ግን አላስታወቁኝም።