ንጉሥ ሆይ! እርሱ ታላቅና ብርቱ የሆንህ አንተ ነህ፤ ታላቅነትህ በዝቶአል፤ እስከ ሰማይም ደርሶአል፤ ግዛትህም እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ነው።