ልዑል እግዚአብሔር የሰዎችን መንግሥት እንዲገዛ፥ ለወደደውም እንዲሰጠው፥ ሕያዋን ያውቁ ዘንድ ይህ ነገር የጠባቂዎች ትእዛዝ፥ ይህም ፍርድ የቅዱሳን ቃል ነው፤ ሰውንም ትዕቢቱ ያዋርደዋል።