በታላቅ ድምፅም እየጮኸ እንዲህ አለ፦ ዛፉን ቍረጡ፤ ቅርንጫፎቹንም ጨፍጭፉ፤ ቅጠሎቹንም አራግፉ፤ ፍሬውንም በትኑ፤ አራዊቱም ከበታቹ፥ ወፎቹም ከቅርንጫፉ ይታወኩ።