የዚያን ጊዜም ናቡከደነፆር ወደሚነድደው ወደ እሳቱ እቶን በር ቀርቦ፥ “እናንተ የልዑል አምላክ ባሪያዎች፥ ሲድራቅና ሚሳቅ፥ አብደናጎም፥ ኑ ውጡ” ብሎ ተናገራቸው። ሲድራቅና ሚሳቅ፥ አብደናጎም ከእሳቱ መካከል ወጡ።