የአማልክትን አምላክ እግዚአብሔርን የምትፈሩ ሁላችሁ እግዚአብሔርን አመስግኑት፤ ተገዙለት፤ አመስግኑትም፤ ቸርነቱ ለዘለዓለም ነውና።