እግዚአብሔር ከሞትና ከሲኦል እጅ አድኖናልና፥ ከሚነድድም ከምድጃው እሳት አስጥሎናልና፥ ከነበልባሉም መካከል አውጥቶናልና፤ ለእግዚአብሔር ተገዙ፤ ስሙንም አመስግኑት፤ ቸር ነውና ምሕረቱም ለዘለዓለም ነውና።