በዚህ ወራት አለቃ የለም፤ ነቢይም የለም፤ ንጉሥም የለም፤ ቍርባንም፥ መሥዋዕትም፥ ዕጣንም የሚያጥኑበት የለም፤ ይቅርታህን ያገኙ ዘንድ በፊትህ ፍሬ የሚያፈሩበት ሀገርም የለም።