ከአንተ ፈጽመው በራቁ ኀጢአተኞችና ወንጀለኞች በሚሆኑ በጠላቶቻችን እጅ ጣልኸን፤ ከሰው ሁሉ ዐመፀኛና ክፉ በሆነ ንጉሥም እጅ አሳልፈህ ጣልኸን።