ባደረግህብን ነገር ሁሉ ፍትሕ ርትዕ አደረግህ፤ በእውነተኛ ፍርድህ ስለ ኀጢአታችን ይህን ሁሉ መከራ አምጥተህብናልና በከበረች በአባቶቻችን ሀገር በቅድስት ኢየሩሳሌምም በእውነተኛ ፍርድህ ስለ ኀጢአታችን ይህን ሁሉ መከራ አምጥተህብናልና።