ያንጊዜም ናቡከደነፆር ተቈጣ፤ በቍጣም ሲድራቅንና ሚሳቅን፥ አብደናጎንም ያመጡ ዘንድ አዘዘ፤ እነዚህንም ሰዎች ወደ ንጉሡ ፊት አመጡአቸው።