አሁንም ንጉሥ በባቢሎን ሀገሮች ለሚሠራ ሥራ የሾምኻቸው፥ ከአይሁድ ወገን የሚሆኑ ትእዛዝህን እምቢ ያሉ፥ አምላክህን ያላመለኩ፥ ለሠራኸውም ለወርቁ ምስል ያልሰገዱ ሚሳቅና ሲድራቅ፥ አብደናጎም የሚባሉ ሦስት ሰዎች አሉ።”