የዚያን ጊዜም ንጉሡ ናቡከደነፆር በግምባሩ ተደፍቶ ለዳንኤል ሰገደለት። ፈጽሞም አከበረው፥ ገጸ በረከትም ሰጠው፤ መልካም መዓዛም ያቀርቡለት ዘንድ አዘዘ።