ድንጋዩም እጅ ሳይነካው ከተራራ ተፈንቅሎ ብረቱንና ናሱን፥ ሸክላውንና ብሩን፥ ወርቁንም ሲፈጨው እንደ አየህ፥ እንዲሁ ከዚህ በኋላ የሚሆነውን ታላቁ አምላክ ለንጉሡ አሳይቶታል፤ ሕልሙም እውነተኛ፥ ፍቺውም የታመነ ነው።”