እግሮቹና ጣቶቹም እኩሉ ሸክላ፥ እኩሉም ብረት ሆኖ እንደአየህ፥ እንዲሁ የተከፋፈለ መንግሥት ይሆናል፤ ብረቱም ከሸክላው ጋር ተደባልቆ እንደ አየኸው፥ የብረት ብርታት ለእርሱ ይሆናል።