ንጉሡም ሕልሙን እንዲነግሩት የሕልም ተርጓሚዎቹንና አስማተኞቹን፥ መተተኞቹንና ከለዳውያኑንም ይጠሩ ዘንድ አዘዘ፤ እነርሱም ገብተው በንጉሡ ፊት ቆሙ።