ሕዝቡም ሁሉ እየሮጡ ወደ አደባባይ ተመለሱ፤ አለቆችም ዳንኤልን፥ “እግዚአብሔር አንተን አልቆሃልና በመካከላችን ተቀምጠህ ንገረን” አሉት።