ዳንኤልም በመካከላቸው ቆሞ፥ “አላዋቂዎች የምትሆኑ እናንት የእስራኤል ልጆች! ሳትመረምሩ፥ ነገሩንም ሳትረዱ በእስራኤል ሴት ልጅ ላይ እንደዚህ ትፈርዳላችሁን?