በሐሰት እንደ መሰከሩብኝ አንተ ታውቃለህ፤ እነዚህ መምህራን ክፉ ነገርን ስለአደረጉብኝ የሠራሁት ነገር ሳይኖር እነሆ እሞታለሁ” አለች።