እነዚያም መምህራን፥ “ብቻችንን በተክል ቦታ ውስጥ ስንመላለስ ይህች ሴት ከሁለቱ ደንገጥሮችዋ ጋር ገባች፤ ደንገጥሮችዋም ልካቸዋለችና የተክሉን ቦታ በር ዘግተው ሄዱ።