ንጉሡም ሦስት ዓመት ያሳድጉአቸው ዘንድ፥ ከዚያም በኋላ በንጉሡ ፊት ይቆሙ ዘንድ ከንጉሡ ማዕድ፥ ከሚጠጣውም ጠጅ በየዕለቱ ድርጎአቸውን አዘዘላቸው።