ለእነዚህም ለአራቱ ብላቴኖች እግዚአብሔር በትምህርትና በጥበብ ሁሉ ዕውቀትንና ማስተዋልን ሰጣቸው፤ ዳንኤልም በራእይና ሕልምን በመተርጐም ሁሉ አስተዋይ ነበረ።