ሕዝቡም በሰሙ ጊዜ ሁሉም አንድ ሆነው አለቀሱ፤ በራሳቸውም ላይ አመድ ነሰነሱ፤ ኤርምያስንም፥ “ወደ ሀገራችን እንገባ ዘንድ ምን እናድርግ? ንገረን” አሉት።