ኤርምያስም እንዲህ ሲል ተናገረ፥ “ሁሉን የምትገዛ አቤቱ፥ ንጉሡ ከሠራዊቱ ጋር ይታበይና በአምላክ ከተማ በረታሁባት ይል ዘንድ የመረጥኻትን ይህቺን ከተማ በከለዳውያን እጅ አሳልፈህ ትሰጣለህን?