ዛሬም የሚታየው ሁሉ ሳይታይ፥ ዛሬ የሚጠራው ስም ሁሉ ሳይጠራ ፈጠረኝ” ብሎ እንደ ተናገረ፥ አንተና እንዳንተ ያሉ መላእክት፥ ባርያው አዳምም በእግዚአብሔር ኅሊና ውስጥ ነበራችሁ።