በቅንአትህም ከገነት ባስወጣሃቸው ጊዜ እግዚአብሔር ከገነት የለመለሙ ዕፀዋትን ሰጣቸው፤ ይተክሉ ዘንድ እግዚአብሔር በሰጣቸው በገነት ፍሬና በምድር ፍሬ ይረጋጉ ዘንድ፤