በእግዚአብሔርም እውነተኛ ፍርድ ከገነት ወጡ፤ ተጣልቶም ከገነት አላራቃቸውም። ነገር ግን በተሰደዱበት ምድር በሆዳቸው ፍሬ በልጆቻቸውና በምድራቸው ፍሬ አረጋጋቸው።