መጥታም የእግዚአብሔር መጀመሪያ ፍጥረቱ አዳምን የበለስን ፍሬ በማብላት አሳተችው፤ የፈጣሪዋንም ትእዛዝ ስለ ተላለፈች በእርስዋና በልጆችዋ ሞትን አመጣች።