አንተ ግን በእባብ ልቡና አድረህ አንድ አካል የሆነ አዳምን በክፉ ሽንገላ አጠፋኸው፤ ሔዋንም የእባብን ነገር ሰማች፤ ሰምታም እንዳዘዘቻት አደረገች።