በሐሰትህም ከገነት መጠጥ አስጠማኸው፤ አንተ ፍዳ ወደምትቀበልባት ወደ ሲኦል ታወርደው ዘንድ ካለመኖር ወደ እውነተኛ መኖር ካመጣው አምላኩም ፍቅር ታወጣው ዘንድ የዋህ አዳምን ከጥንት ጀምሮ አንተ ተጣልተኸዋልና።