እኔም የአዳምን ልጆች በሁሉ እተነኰልባቸዋለሁ፤ እነርሱን ማሳት ከተቻለኝ በበጎ ሥራ ይጸኑ ዘንድ አልተዋቸውም፤ የአዳምን ልጆች ሁሉ እተነኰልባቸዋለሁና፥ የዓለምን ምኞትም አጣፍጥላቸዋለሁና።